የሚገርም ነገር ይፍጠሩ Kim የተመን ሉሆች

ኃይለኛ ተመን ሉሆችን ይፍጠሩ ጄክ

የግል

በGoogle ሉሆች አማካኝነት የትም ቦታ ይሁኑ መፍጠር፣ ማርትዕ እና መተባበር ይችላሉ። በነጻ።

ወደ Google ሉሆች ይሂዱ Google ሉሆችን ያውርዱ

ንግድ

የሚወዱት Google ሉሆች ለቡድኖች ከተጨማሪ ደህንነት እና ቁጥጥር ጋር።

የበለጠ መረዳት
Lindsay
Jono
Salit

ዋጋ ይስጡት

Google ሉሆች ውሂብዎ በቀለማት በተሞሉ ንድፎች እና ግራፎች አማካኝነት ሞቅ ደመቅ ያደርጋቸዋል። አብሮገነብ ቀመሮች፣ የምሰሶ ሠንጠረዦች እና ሁኔታዊ የቅርጸት አማራጮች ጊዜ የሚቆጥቡ እና የተለመዱ የተመን ሉህ ተግባራትን የሚያቃልሉ ናቸው። ሁሉም በነጻ።

የተመን ሉሆችዎን የትኛውም ቦታ በማንኛውም ጊዜ ላይ ያግኟቸው

የተመን ሉሆችዎን የትም ቦታ ይሁኑ ይድረሱባቸው፣ ይፍጠሯቸው እና ያርትዑዋቸው — ከእርስዎ ስልክ፣ ጡባዊ ወይም ኮምፒውተር — የበይነመረብ ግንኙነት ባይኖርም እንኳ

Google ሉሆችን ያውርዱ
የፓም አምሳያ
የቶም አምሳያ
የኪም አምሳያ
ጄክ ሴጅ

4/1/2014

አርትዖቶቹን መቼ የሚጨርሷቸው ይመስለዎታል?
ማክ፣ 1:06 ከሰዓት
የኪም አምሳያ
ምናልበት በሁለት?
ማክ፣ 1:06 ከሰዓት
የቶም አምሳያ

«አስቀምጥ»ን ዳግም ጠቅ ማድረግ አያስፈልገዎትም

ሁሉም ለውጦችዎ እየተየቡ ሳሉ በራስ-ሰር ይቀመጣሉ። እንዲያውም በቀን እና አርትዖት ባደረገው ሰው ስም የተደረደሩ የተመሳሳዩ ተመን ሉህ የድሮ ስሪቶችን ለማየት የክለሳ ታሪክን መጠቀም ይችላሉ።

ከExcel ጋር አብሮ ይሰራል

የMicrosoft Excel ፋይሎችን በChrome ቅጥያው ወይም መተግበሪያው ይክፈቱ፣ ያርትዑ እና ያስቀምጡ።

የExcel ፋይሎችን ወደ Google ሉሆች እና በተቃራኒው ይለውጡ።

ስለፋይል ቅርጸቶች ዳግም አይጨነቁ።

ግንዛቤዎች፣ ቅጽበታዊ

ከመረጃ ሰጪ ማጠቃለያዎች ጀምሮ እስከ ቅድሚያ ከተሞሉ የገበታዎች ምርጫ ድረስ የውሂብዎን አጠቃላይ እይታን ለማግኘት የአስስ ፓነሉን ይጠቀሙ።

በተጨማሪዎች ተጨማሪ ነገር ያድርጉ

በተጨማሪዎች አማካኝነት የሉሆች ተሞክሮዎን ከፍ ያለ ደረጃ ያድርሱት። በቀጣዩ ተመን ሉህዎ ላይ ተጨማሪ ቀለም ለማምጣት የቅጦች ተጨማሪውን ይሞክሩት።

ሌላ ምን ማከል እንደሚችሉ ይመልከቱ

አሁን ይጀምሩ

እርስዎ ሲዘጋጁ ሉሆችም ዝግጁ ይሆናል። በቀላሉ አንድ የተመን ሉህ በአሳሽዎ በኩል ይፍጠሩ ወይም መተግበሪያውን ለተንቀሳቃሽ መሣሪያዎ ያውርዱት።

Google ሉሆችን ያውርዱ