የሚገርም ነገር ይፍጠሩ Kim የዝግጅት አቀራረቦች

የሚያምሩ የዝግጅት አቀራረቦችን ይፍጠሩ ብሪታኒ

የግል

በGoogle ስላይዶች አማካኝነት የትም ቦታ ይሁኑ መፍጠር፣ መጻፍ፣ ማርትዕ እና መተባበር ይችላሉ። በነጻ።

ወደ Google ስላይዶች ይሂዱ Google ስላይዶችን ያውርዱ

ንግድ

የሚወዱት Google ስላይዶች ከተጨማሪ ደህንነት እና ለቡድኖች ቁጥጥር ጋር።

የበለጠ መረዳት
Eddie

HEALTHY

HONEYBEES

Everyone needs them!

Honeybees play a critical role in the development of our fruit, flowers, and more.

Lindsay
Jono
Salit

አስፈላጊዎቹን ታሪኮች ይናገሩ

Google ስላይዶች በተለያዩ የስላይድ ገጽታዎች፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቅርጸ-ቁምፊዎች፣ የተከተተ ቪዲዮ፣ እነማዎች እና ተጨማሪ ነገሮች አማካኝነት ሐሳቦችዎን ብሩህ ያደርጋቸዋል። ሁሉም በነጻ።

ከየትኛውም ቦታ በማንኛውም ጊዜ ላይ ወደ የእርስዎ የዝግጅት አቀራረቦች ይሂዱ

የዝግጅት አቀራረቦችዎን የትም ቦታ ይሁኑ ይድረሱባቸው፣ ይፍጠሯቸው እና ያርትዑዋቸው—ከእርስዎ ስልክ፣ ጡባዊ ወይም ኮምፒውተር።

Google ስላይዶችን ያውርዱ
የፓም አምሳያ
የቶም አምሳያ
የኪም አምሳያ

ሁሉም ሰው ያስፈልገዋል ብሪታኒ

አርትዖቶቹን መቼ የሚጨርሷቸው ይመስለዎታል?
ማክ፣ 1:06 ከሰዓት
የኪም አምሳያ
ምናልበት በሁለት?
ማክ፣ 1:06 ከሰዓት
የቶም አምሳያ

«አስቀምጥ»ን ዳግም ጠቅ ማድረግ አያስፈልገዎትም

ሁሉም ለውጦችዎ እየተየቡ ሳሉ በራስ-ሰር ይቀመጣሉ። እንዲያውም በቀን እና አርትዖት ባደረገው ሰው ስም የተደረደሩ የተመሳሳዩ ተመን ሉህ የድሮ ስሪቶችን ለማየት የክለሳ ታሪክን መጠቀም ይችላሉ።

ከPowerPoint ጋር አብሮ ይሰራል

የMicrosoft PowerPoint ፋይሎችን በChrome ቅጥያው ወይም መተግበሪያው ይክፈቱ፣ ያርትዑ ወይም ያስቀምጡ።

የPowerPoint ፋይሎችን ወደ Google ስላይዶች እና በተቃራኒው ይለውጡ።

ስለፋይል ቅርጸቶች ዳግም አይጨነቁ።

ይምጡ፣ አያዘጋጁ

የእርስዎን ታሪክ በቀላሉ ያቅርቡት። ምንም ገመዶች አያስፈልጉም። Google ስላይዶች ለChromecast እና ለAirPlay ማቅረብ ይደግፋል።

Google ስላይዶችን ያውርዱ
00

አሁን ይጀምሩ

እርስዎ ዝግጁ ሲሆኑ ስላይዶችም ዝግጁ ይሆናል። በቀላሉ አንድ የዝግጅት አቀራረብ በአሳሽዎ በኩል ይፍጠሩ ወይም መተግበሪያውን ለተንቀሳቃሽ መሣሪያዎ ያውርዱት።

Google ስላይዶችን ያውርዱ